Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የCCTV ካሜራ አቅርቦት፣ ገጠማ እና ሙከራ ስራ መግዛት ይፈጋል
Reporter(Feb 01, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 33/2018
1. የCCTV ካሜራ አቅርቦት ፤ ገጠማ እና ሙከራ ስራ ግዥ (ሞጆ ሐዋሳ ቅ/ቤት) ግዥ
በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 (ሃምሳ ሺ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል
- ስነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 09/06/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
- ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ 09/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል።
- አድራሻ፡– የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ
cttx Art cttx, cttx Audio Visual, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Equipment cttx, cttx Installation, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Safety and Security cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Maintenance and Other Engineering Services cttx, Photography and Filming Service and Equipment cttx