በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ፋይናንስና ግዥ መምሪያ ኮተቤ በሚገኝው (ጅኦቴክኒካል ኢንቪስቲጌሽን ቢሮ) የተለያየ አይነት ያላቸው የጂኦቴክኒካል ኢንቪስቴጌሽን ማሽኖች እና መሳሪያዎች (Geotechnical Laboratory Equipment Core Drilling Machines) ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 03, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/10/2018

  • በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ፋይናንስና ግዥ መምሪያ ኮተቤ በሚገኝው (ጅኦቴክኒካል ኢንቪስቲጌሽን ቢሮ) የተለያዮ አይነት ያላቸው የጂኦቴክኒካል ኢንቪስቴጌሽን ማሽኖች እና መሳሪያዎች (Geotechnical Laboratory Equipment Core Drilling Machines) ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
  • ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
  • ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ ገጽ ላይ የተመዘገቡ፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
  • ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረት ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የመ/ቤቱ ፋይናንሰ ክፍል የማይመለስ ብር 1,000.00/አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ፋይናንስና ግዥ ክፍል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ዕቃዎች የቴከኒክና የፋይናንሻል ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/10/2018 የሚል ምልክት በማድረግ ከዚህ በታች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

ሎት

የግዥው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና መጠን

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

Geotechnical Laboratory Equipment Core Drilling Machines

2,000,000.00 ብር

 

የካቲት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

የካቲት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

  • ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በአካል የራስ ኃይል ግዥና ፋይናንስ ቢሮ በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ፋይናንስና ግዥ መምሪያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *