የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 02, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግጨ/11/2018ዓ.ም

የኢትዮጵያ ፖስታ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የግዥ አይነቶች ሎት (Lot) መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

በመሆኑም፡

በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከላይ በተገለፁት የጨረታ አይነቶች በድርጅቱ ገንዘብ ቤት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር / በየሎቱ በመክፈልና ግዥ ከፍል በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ የእያንዳንዱን ሎት ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በተናጠል በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከታች በሠንጠረዥ : በተቀመጠው ሎት ዝርዝር እና ቀነ ገደብ እንዲሁም የጨረታ መዝጊያ ቀን መሠረት ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ግዥ ከፍል 2ኛ ፎቅ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ከዚህ በታች በተዘረዘረው መጠን መሠረት ለምትጫረቱበት ግዥ አይነት በየሎቱ ማለትም ፡-

ሎት 1 ላይ ለተዘረዘሩት 30,000.00 / ሰላሳ ሺህ ብር/ CPO ሲፒዮ ማሰራት ይኖርበታል።

ከሎት 2 – 5 ለተገለፁት የግዥ አይነቶች ለየሎቱ 50,000 /ሐምሳ ሺህ ብር/ CPO ሲፒዮ በማሰራት ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታው ኤንቨሎፕ የካቲት 18 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ሠራተኞች ክበብ ይከፈታል። በተጨማሪም በየሎት አይነታቸው ዋጋ በመሙላት የሚቀርብ ሆኖ ለእያንዳንዱ ሎት ዋጋ የሚሰጠው በተናጠል መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ሠንጠረዥ | የጨረታ ሰነድ መመለሻና መክፈቻ ሰዓትና ቀን መግለጫ

ተ.ቁ

ሎት

የጨረታ አይነቶች

ብዛት

የጨረታው ሰነድ የሚመለስበት የመጨረሻው ቀን የካቲት 18 ዓ.ም ከቀኑ እስከ ሰዓት 6:30 ይሆናል

መግለጫ

 

1

ሎት 1

ባለ ቀለም ወረቀት በደስታ

12

የካቲት 18/2018

 

ሎት 1 ላይ ለተዘረዘሩት ጨረታዎች ሳምፕል መቅረብ ይኖርበታል፡፡

 

 

ማስታወሻ ደብተር በቁጥር

3000

 

 

የሂሳብ መደመሪያ ማሽን በቁጥር

100

2

ሎት 2

የደንበኞች ዳሰሳ ጥናት

 

3

ሎት3

Digital display screen

50

4

ሎት 4

ፕላስቲክ ባግ ትንሹ እና ትልቁ (Per kg)

ትንሹ 9234

ትልቁ 8153kg

5

ሎት 5

Digital kiosk (self-service terminal) (vending machine)

20

 ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ሲፒዮ ሲያሰሩ ለፖስታ አገልግሎት ድርጅት / Ethlopian-Postal Service enterprise/ በሚል ያሰሩ

የኢትዮጵያ ፖስታ