ስኬት ባንካ አ.ማ መኖሪያ ቤት ባሉባት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Feb 04, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ስኬት ባንካ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸዉን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉባት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና እንደተሻሻለዉ አዋጅ ቁጥር 210/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ/ቁ

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም

የቤቱ አገልግሎት

ብድሩ የወጣበት ቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት

መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚካሄድበት

ምርመራ

 

ክ/ከተማ

ወረዳ

የቤቱ ካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት በካ.ሜ

ቀን

ሰዓት

1

ነቢል ሙንታህ እና ጎ/የእንጨትና ብረት ህ/ሽ/ማ

መዲና መሀመድ

 

 

ለመኖሪያ

 

አየር ጤና

 

ፉሪ ክ/ከተማ

 

ጎዳ ፋጅ

 

L/S/270 24/2002

140 ካ.ሜ

 

5,707,947

 

2/07/2018 ዓ.ም

 

4:00

 

በድጋሚ

2

ረታ ከፈኒ

 

በራሳቸዉ

ለመኖሪያ

ሰንዳፋ

 

ሰንዳፋ

 

ሰንዳፋ በኬ

 

155/142/2012

140 ካ.ሜ

 

497,608

 

2/07/2018 ዓ.ም

 

4:20

 

በድጋሚ

3

ገቢሳ ካዎ

 

አዋሱ ካዎ

ለመኖሪያ

አለም ገና

ፉሪ ክ/ከተማ

ገዳ ፋጂ

ሰ/ኮ/0867/05

 

50.98 ካ.ሜ

2,740,685

 

2/07/2018 ዓ.ም

4:40

 

በድጋሚ

4

ቤቦኒሾ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ

ደሳለኝ ወርቁ

 

ለመኖሪያ

ሀብተ ጊዮርጊስ

 

ገላን ጉዳ ክ/ከተማ

ዳለቲ

 

OR00502 2906018

 

213.68 ካ.ሜ

 

11,839,940

 

2/07/2018 ዓ.ም

5:00

 

በድጋሚ

5

ገነት አስቴር እና ጎ/ህ/ሽ/ማ

ወርቁ ሀዋስ

 

ለመኖሪያ

ቢሾፍቱ

 

ቢሾፍቱ

 

ጨለለቅ 01

161

 

420 ካሜ

590,863

 

2/07/2018 ዓ.ም

5:20

 

በድጋሚ

6

ኢትቻ መርጋ

አማሩ እሸቱ

ለመኖሪያ

አለምገና

አዋሽ መልካ

አዋሽ መልካ

BMA/0 031/09

200 ካሜ

621,200

 

2/07/2018 ዓ.ም

5፡40

በድጋሚ

7

ጎይቶኦም ተክሉ

በራሳቸዉ

ለመኖሪያ

ካዛንቺስ

ኮዬ ፈጬ

ክ/ከተማ

ኮዬ ፈጬ

OR00007090 18916020115

37.16 ካሜ

 

1,502,193

 

2/07/2018 ዓ.ም

6፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

8

አበባው ዳዊትና ጎ/ኮ/ህ/ሽ/ማ

ደጀኔ

በጅጋ

ለመኖሪያ

ሰሚት

 

ለሚኩራ ክ/ከተማ

09

 

ቦሌ9/106/5/9/117008/00

 

150 ካሜ

5,600,640

 

1/07/2018 ዓ.ም

4፡00

ለመጀመሪያ ጊዜ

ማሳሰቢያ

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የቤቱን ሐራጅ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በስኬት ባንክ አ.ማ ስም ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መጫረት ይችላል።

2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ ጨረታዉን ማሸነፋቸዉን በማስታወቂያ ሰሌዳ ከተለጠፈበት ቀን አንስቶ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም።

3. ከተራ ቁጥር 1ኛ እስከ 7ኛ የተጠቀሱት ቤቶች ሐራጁ የሚካሄደዉ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ፒያሳ ቸርችል ጎዳና ከሀሮን ታወር ፊት ለፊት 7ኛ ፎቅ ሲሆን በተራ ቁጥር 8ኛ ላይ የተጠቀሰው መኖሪያ ቤት ጨረታ መኖሪያ ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይከናወናል፤ የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታዉ መክፈቻ 30 (ሰላሳ) ደቂቃ ቀደም ብሎ ይጀመራል።

4. ንብረቱ በገዢዉ ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል።

5. ቤቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ጨረታዉ ከሚከናወንበት 5 (አምስት) ቀን በፊት በባንኩ ዋና መ/ቤት ህግ ክፍል በመመዝገብ ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም ቤቶችን መጎብኝት ይቻላል፤ በተጨማሪም ብድሩ በተሰጠበት ቅርጫፍ ፅ/ቤት በስራ ቀናት በመሄድ ቅርንጫፉ በሚሰጠዉ ፕሮግራም መሰረት መጎብኝት ይቻላል።

6. ስም ማዘዋወሪያ ፤ የሊዝ ክፍያ እና ሌሌች ዉዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸዉ በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዥዉ አሸናፊዉ ይከፍላል።

7. በጨረታዉ የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደዉ ከባንኩ የሕግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይሆናል።

8. በጨረታዉ ቀን የንብረቱ ባለቤት ወይም ህጋዊ ወኪሉ በመገኘት ጨረታዉን መከታተል ይችላሉ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል።

9. ባንኩ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 8342 ወይም 011-1-279028 በመደወል ወይም በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ሕግ አገልግሎት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።

ስኬት ባንክ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *