በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል


Be’kur(Feb 02, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 2. የፋብሪካ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የመኪና መለዋወጫ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 4 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ግዥ፣ ሎት 5 የሰብል መደርደሪያ ፓሌት ግዥ ብዛት 100  ለአምስተኛ ጊዜ የወጣ  ሎት 6. የዱቄት ፋብሪካ ሙሉ ሰርቢስ  በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡

2. ማንኛውም ተጫራች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

3. የምዝገባ ሰርተፊኬት ማቅረብ  ወይም ማያያዝ አለባቸው፡፡

4. በጨረታው ለመሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላው ዋጋ 2 በመቶ ሲሆን በባንክ የተረጋገጠ (ሲፒኦ) ማቅረብ ወይም በጥሬ ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡

5. የጨረታው ዋጋ ብር 200,000 (ከሁለት መቶ ሽህ ብር) እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማስያዝ አለባቸው፡፡

6. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከዩንየኑ ሂሳብ ከፍል መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ ማህተም በማድረግ እና ለጨረታው የሚያስፈልጉ ሰነዶችን በፓስታው ውስጥ ማስገባት እና ፓስታው ላይ ሶስት ቦታ ማህተም በማድረግ በጨረታ ሳጥኑ ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

8. ተጫራቾች ከላይ በተገለፀው አገባብ የመጫረቻ ሠነዳቸውን በማዘጋጀት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ8 ተከታታይ  ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆኑ እና እስከ 8ኛው ቀን 4፡00 ድረስ መግዛትና ማስገባት የሚችሉ መሆኑን እና በ8ኛው ቀን 4፡00 ታሽጎ የመክፈቻ ቀን በእለቱ በ8ኛው ቀን 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ  ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡

9. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው ባይገኙም ጨረታውን ከመክፈት አይስተጓጎልም፡፡

10. የንግድ ፈቃዱ ወይም የድርጅቱ ስምና የክብ ማህተሙ ስም ተመሳሳይ መሆን ሲኖርበት እንዲሁም የጨረታውን ቅጽ የሚሞላው ሰው ስም ከላይ ከተጠቀሱት ጋር ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡

11. አሸናፊው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበት ጠቅላላ ድምር 10 በመቶ  በማስያዝ ውል መያዝ አለበት ይህንን ካላደረገ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል፡፡ 

12. ዩኒዬኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

13. በዚህ ያልተጠቀሱት ሀሳቦች ቢኖሩ በዩኒየኑ ግዥና ሽያጭ መመሪያ መሠረት የሚሰተናገድ ይሆናል፡፡

14. ተጫራቾች አሸናፊ የሚለየው በእያንዳንዱ ሎት በጥቅል ዋጋ ይሆናል፡፡

15. ተጫራቾች ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 058 774 640/10 32 በመደወል ወይም በአካል በመገኘት መስተናገድ ይችላሉ፡፡  

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው የመክፈቻ ቀን እሁድ ወይም ካላንደር ቀን ከሆነ በሚቀጥለው ቀንና ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡

የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ