ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ: የመምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ማመላለሻ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ


Government(Feb 04, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/049b1357-951d-47db-a027-03e4b89c25d8/open

Reference Number: BU-NCB-NC-0027-2018-BID-Open
Lot Reference: BU-NCB-T-2018

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: NonConsultancyServices

Procuring Entity

Organization: BONGA UNIVERSITY

Contact Information

Address: bonga

Town: Bonga

Country: Ethiopia

P.O. Box: 334

Post Code: 334

Telephone: +251 474524588

Email: tsegayekoch@gmail.com

Office: AD-08

Important Dates

  • Invitation Date: Feb 03, 2026, 12:00 AM
  • Submission Deadline: Feb 13, 2026, 2:00 PM
  • Opening Schedule: Feb 13, 2026, 2:30 PM
  • Clarification Deadline: Feb 08, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 200

Bid Security: 100000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • Conflict of interest

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    Reference: 33.2(b)

  • Technical Offer
     Bidder has to complete its Schedule of Requirements + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with Terms of Reference presented as per template in Section 6, Schedule of Requirements

    Reference: 33.4(d)

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡  ተጫራቾች ጨረታዉ ከመከፈቱ አስቀድሞ የጨረታ ማስከበርያ CPO እስከ ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ በአካል ማቅረብ አለበት:: 1. በቦንጋ ከተማ ዉስጥ በአንድ ቀን እስከ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ድረስ ከስምንት ምልልስ /ዙር/ በላይ አገልግሎት ለመስጠት ፍቃደኛ የሆነ /መሆን/ አለበት። 2. ዩኒቨርሲቲዉ ከቀን ክፍያ በስተቀር ሌሎች ወጪዎች ማለትም የነዳጅ፣ የሾፌር /የረዳት/ ደመወዝና አበል እንዲሁም የጥገና ወጪዎች አይመለከተዉም። 3. ከቦንጋ ከተማ ዉጪ የተሽከርካሪዉ የሥራ ስምሪት በሚሰጥበት ወቅት የተሽከርካሪዉ የናፍጣ ፍጆታ የመንገድና ትራንስፖርት በሚሰጠዉ ማረጋገጫ መሠረት እንዲሁም የሾፌር ዉሎ አበል የመንግስት የደመወዝ ስኬል መሠረት በዩኒቨርሲቲዉ የሚሸፈን ይሆናል። 4. የመኪና ባለቤት ከሆኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት /ሊብሬ/ እና በወቅቱ የታደሰ ሙሉ የመኪና የመድህን ዋስትና /እንሹራንስ/ እና ሶስተኛ ወገን ወይም የተሽከሪካሪ አከራይ ተከራይ ከሆኑ በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና አስፈላጊ ህጋዊ ሰነዶች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ 5. የዘመኑን የቴክኒክ ምርመራ የተደረገበት መረጃ ማቅረብ የሚችል 6. መኪናው ውል የሚገባው የመኪናውን ብቃት ለመመርመር ዩኒቨርሲቲው በሚፈልገው መስመር ለሙከራ ከተነዳ በኃላ ይሆናል፡፡ 7.የስርት ዘመኑ ከ2014 ወዲህ አሸናፊ ሆኖ መኪና ስያቀርቡ፤- 1. የመኪናው መስታወት ያልሰበረ እና መሉ በሙሉ ተከፍቶ መዘጋት የሚችል 2. የመኪና በሮችም መቆለፊያቸው ያልተሰበረ ልከፈት ልዘጋ የሚችል 3. የመኪናው የውስጥ እና የውጭ ንጽህናው የተጠበቀ ለእይታ ማራኪ እና ምቹ የሆነ 4. ወንበሮቹ ለመቀመጥ ምቹና ያልተሰባበሩ ወይም የወንበር ጨርቅ ንጽህ እና እይታ የምማርክ 5. የሾፈሩ ወንብር ቀበቶ ያለው 6. የመኪና ረዳት ያለው 7. የተሽከርካሪ ጎማ ሙሉ ጥርስ ያለው ልሾ ያልሆነ 8. የግባር መስታወት ያልተሰበረ እና እይታን የማይጋርድ 9.የመኪናዉ ስሪት ዘመን እ.ኤ.አ ከ2014 ወዲህ መሆን አለበት የተሸከርካሪ መቆጣጠሪያን በተመለከተ Ø የተሸከርካሪ ማርሾች በትክክል የሚሰሩ መሆን Ø የተሸከርካሪ መሪ በትክክል የሚሰራ መሆን Ø የእግር ፍሬን እና የእጅ ፍሬን ተሽከርካሪውን በቀላሉ ተቆጣጥሮ ማቆም የሚችል መሆን የተሽከርካሪ ትይንቶች በተመለከተ Ø የግራና ቀኝ እስፖክዩ መኖሩና በትክክል የሚሰራ መሆን አለበት Ø የግራና የቀኝ እንዲሁም የፊት እና የኋላ ፍሬቻዎች በትክክል መስራት አለባቸው Ø ስምርት ክፍል በሚያወጣዉ የጊዜ ሰሌዳ መሠረት በተለያዬ ምክንያቶች ለአንድ ዙር ሥራ ያስተጓገለ እንድሆን የ2(ሁለት) ቀን ክፍያ፤1(አንድ) ቀን አገልግሎት ካልሰጠ የ 4 ቀን ክፊያ ይቆረጥበታል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *