አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Feb 04, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ /አማ/ የሰጠው ብድር ባለመከፈሉ የብድር መያዣ ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ሙሉ ስም

የመያዣ ስጪው ስም

ከተበዳሪው የሚፈለግበት ቀሪ ዕዳ

የንብረቱ ዓይነትና አገልግሎት

የቦታው ስፋት

 

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ በብር

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

 

የምዝገባ ሰዓት

 

የጨረታ ሰዓት

 

ጨረታው የወጣበት ጊዜ

 

1

አቶ መላኩ ደማሙ ካሳ

ተበዳሪው

 

እስከ ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 1,775,561.29

መኖሪያ ቤት

 

450 ካ.ሜ

 

1060/6/17/2

 

በቤጉክ/መ ግልገል በለስ ከተማ 01 ቀበሌ

1,274,400.00  

የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም

 

4:00-5:30

 

5:30_ 6:00

 

ለሁለተኛ ጊዜ

 

2

አቶ አዕምሮ ሙሉዬ ምህረቴ

ሙሉነሽ አድማስ ተገኜ

እስከ ጥር 15 ቀን 2018 ዓ.ም ብር 4,664,598.65

 

መኖሪያ

70.75ካ.ሜ

 

የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር AA000070401639/201160003 የቤት ቁጥር B-116/03

አዲስ አበባ፣አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 04

 

4,169,339.49

 

የካቲት 30 ቀን 2018 ዓ.ም

 

4:00-5:30

 

5:30_ 6:00

 

ለመጀመሪያ ጊዜ

 

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በአቢሲንያ ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ በጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት/ንብረቶች መረከብ ይኖርበታል:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል።
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል።
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎችን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ 15% እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪዎችንም ገዢ ይከፍላል። ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ ባንኩ የሚከፍል ሲሆን ቀሪ የሊዝ ክፍያ ገዢ ከሚመለከተው የመንግስት አካል ጋር ይዋዋላል።
  • ንብረቶቹን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አሲዞ ለመጎብኘት ወይም ለማየት ይቻላል።
  • በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • የጨረታው ቦታ ንብረቶቹ በሚገኙበት ስፍራ ነው።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-96-60 ባህር ዳር በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *