ክብር ለእናት በጎ አድራጎት ድርጅት መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት እ.አ.አ 2025 ያንቀሳቀሰውን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 04, 2026)

ዓመታዊ የኦዲት ስራ ማስታወቂያ

ክብር ለእናት በጎ አድራጎት ድርጅት መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት እ.አ.አ 2025 ያንቀሳቀሰውን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም ፍቃዳቸው የታደሰ እና በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን እውቅና ያላቸው የኦዲት የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸውን ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ከሾላ ወደ ቀጨኔ መታጠፍያ 100 ሜትር ዲቦራ ሆቴል ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮዋችን ማቅረብ ይችላሉ።

ክብር ለእናት በጎ አድራጎት ድርጅት

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *