የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል


Be’kur(Feb 02, 2026)

የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ንጋት ተሾመ ዘሪሁን  እና በአፈ/ተከሳሽ ተሰራ ጥሩነህ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በመርአዊ ከተማ፣ ቀበሌ 03 በአፈ/ተከሳሽ ተሰራ ጥሩነህ ስም ተመዝግቦ የሚገኘው ፤በምስራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ይገባል አሞኘ፣ በሰሜን መኩየ ሙሉየ እንዲሁም በደቡብ እስሌማን አሰፋ (እረቅያ አህመድ) መካከል ተዋስኖ የሚገኘው 250 ካ/ሜትር፣ ቤት  በመነሻ ዋጋ 1‚560,000 (አንድ ሚሊዩን አምስት መቶ ስልሳ ሺህ ብር ) ይሸጣል፡፡ በመሆኑም የካቲት 28/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ መጫረት የምትፈልጉ ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ የመጨረሻው አሸናፊ ያሸነፈበትን ¼ ኛውን በሞዴል 85 ማስያዝ የሚጠበቅበት መሆኑን እንዲያውቁት ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የባሕር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *