Your cart is currently empty!
የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግንባታ ጨረታ ማራዘሚያ አውጥቷል
Be’kur(Feb 02, 2026)
የግንባታ ጨረታ የተራዘመ ስለመሆኑ
በማዕከላዊ ጎንደር አስተዳደር ዞን የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳዉ ፍትህ ጽ/ቤት እና ፍርድ ቤት G+2 ቢሮ ግንባታ በግልጽ ጨረታ በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 4 ታህሳስ 27/2018 ህትመት ላይ ማውጣታችን ይታወቃል፡፡ ስለሆነም የግንባታዉን ቴክኒካል መመዘኛ መስፈርቶች ማካተቱ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ለ10 ቀን ተጨማሪ ቀን ጫረታው እንዲቆይ ሆኗል፡፡
በመሆኑም ከጥር 28/2018 እስከ የካቲት 7/2018 የተራዘመ ሲሆን መጫረት የምትፈልጉ በዚህ ቀን ዉስጥ የቴክኒካል መመዘኛ መስፈርት የጨረታ ሰነድ መዉስድ ትችላላችሁ፡፡ ጨረታዉ የካቲት 09/2018 3፡00 ተዘግቶ 3፡30 ላይ የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
የአለፋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/695ce8be0a538a3f8b000001