Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባ ምንጭ ሪጅን ጎማ እና ካላማዳሪ እና ፍላፕ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 04, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/5654/100/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባ ምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሰለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
|
ሎት ቁጥር |
ተ.ቁ |
ተፈላጊው የእቃ ዝርዝር |
መለኪያ
|
ብዛት
|
የጨረታ ማስከበሪያ |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን |
ጨረታው የሚከፈትበት ቀን |
|
1 |
1 |
ጎማ እና ካላማዳሪ እና ፍላፕ 7.50*16 PR 12 |
በቁጥር |
65 |
150,000.00
|
የካቲት 10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
|
የካቲት 10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
|
|
2 |
ጎማ እና ካላማዳሪ 8.25* 16 PR 16 |
በቁጥር |
42 |
||||
|
3 |
ጎማ እና ካላማዳሪ 12/20 PR 22 |
በቁጥር |
45 |
||||
|
4 |
ጎማ LT 195/65 PR 15 |
በቁጥር |
11 |
ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የታከስ ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡
ተጫራቾች የመንግስት ድርጅቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ ለመሳተፍ እንዲችሉ በግዥ ኤጀንሲ ዌብሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ አለባቸው።
ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በአርባምንጭ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በእትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000255391422 በመከፈል መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /cpo) ወይም በቅድም ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (bid Security) በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ አርባምንጭ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
ጨረታው በተመሳሳይ ቀን የካቲት 10 ቀን 2018 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ይከፈታል።
ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 046-181-5412 መደወል ይችላሉ።
ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን