Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Feb 04, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ፌዴሬሽናችን ከዚህ በታች የተገለጹትን የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
በዚህ መሠረት የጨረታ ሰነድ በየዕቃዎቹ ዓይነት ማለትም፦
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
|
|
1
|
የደንብ ልብስ ጨርቅ፣ ሸሚዝ፣ ጫማ(ጉርድ የወንድና የሴት)፣ ካፖርት፣ የዝናብ ልብስ፣ የሽርጥ ጨርቅ(ካኪ)፣ የውስጥ ልብስ ጨርቅ፣ ካኪ ቱታ እና ቦቲ ጫማ |
|
የተዘጋጁ ሲሆን
1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተጨመሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃ የማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) በፌዴሬሽኑ ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ አለባቸው::
3. ተጫራቾች ስለጨረታው የሚገልፀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር የቀድመው አይቤክስ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በፌዴሬሽኑ ጽ/ቤት ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት በመምጣት መግዛት ይችላሉ::
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋናውን እና ኮፒውን ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎኘ እስከ ማክሰኞ የካቲት6 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡ 00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
5. ጨረታው ማክሰኞ የካቲት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፌዴሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል::
6. ፌዴሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን
አድራሻ ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ
የቀድሞው አይቤክስ ሆቴል ፊት ለፊት
ስ.ቁ 0115 158284
አዲስ አበባ