የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የጥበቃ አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 04, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 31/2018

1. የጥበቃ አገልግሎት ግዥ

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

    • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
    • ቫት ተመዝጋቢ
    • ታክስ ክሊራንስ
    • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
    • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
    • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት።
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 100,000.00 (አንድ መቶ ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.. ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 03/06/2018 . እስከ ቀኑ 900 ሰዓት።
  • ጨረታው የሚከፈተው፡ በዕለቱ 03/06/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት።
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *