የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የአዳራሽ እና ካፍቴሪያ ዕድሳት ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 04, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 35/2018

1. የአዳራሽ እና ካፍቴሪያ ዕድሳት ስራ ግዥ (አዲስ አዳማ //ቤት)

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን Lot-1- 75,000.00 (ሰባ አምስት ) እና Lot-2- 20,000 (ሃያ ) ብር ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ..ኦ ወይንም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላች።
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 09/06/2018 . እስከ ቀኑ 900 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡ በዕለቱ 09/06/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት

ቱሉ ዲምቱ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *