የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትምህርት ቢሮ የተለያዩ የትምህርት ቁሳቁስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 04, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 03 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትም/ቢሮ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትም/ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ቢሮው በዩኒሴፍ ፕሮግራም በጀት በመጠቀም የተለያዩ የትምህርት ቁሳቁስ ግዥ ማለት፡-

1

Exercise Book

ብዛት

በቁጥር

37800

2

Squered Exercise Book

ብዛት

በቁጥር

12600

3

Drawing Book

ብዛት

በደርዘን

526

4

Pen(Blue/Black)

ብዛት

በፓኬት

526

5

Pencil -(H.B)

ብዛት

>> 

252

6

Sharpener

ብዛት

በቁጥር

12600

7

Eraser >> 1

ብዛት

በቁጥር

12600

8

Ruler

ብዛት

በቁጥር

12600

9

Reusable Cloths (Teaching Aids)

ብዛት

በቁጥር

75

10

Teachers Bag

ብዛት

በቁጥር

150

11

Marker Pen(Assorted Colors)

ብዛት

በፓኬት

30

12

Chock Box

ብዛት

>> 

30

13

Attendance Regisor book

ብዛት

በቁጥር

80

14

Lesson Plan Notebook

ብዛት

በቁጥር

150

15

Code of Conduct Booklet

ብዛት

በቁጥር

45

16

Reusable (Teaching Aids Kit)

ብዛት

በቁጥር

30

17

First Aid pouch

ብዛት

በቁጥር

40

እነኝህን ዕቃዎችን ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶችን ለማወዳደር ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች

1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃዳቸውንና የምዝገባ ሰርተፊኬታቸውን ያሳደሱ በግብር ከፋይነት ተመዝግቦ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን የምዝገባ ወረቀት፣ የዘመኑን የግብር ግዴታውን የተወጣ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበበት ፣ መረጃ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

2. ተጫራቾች በትምህርት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ለሥራው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ እያንዳንዱን ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡

3. የፋይናንሻል ሰነዳቸውን አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ ለየብቻ አሽጎ በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በቢሮ ቁጥር 8 ለዚህ በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ የሚገልጽ የተፋጠነ ትምህርት ቁሳቁስ ዕቃዎች የገንዘብ መጠን ብር 90,000.00 ዘጠና ሺህ ብር ጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 6፡30 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ሰዓት 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጣይ የስራ ቀን ላይ በተባለው ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፡፡

6. መ/ቤቱ በጨረታው ላይ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0916863055 መጠየቅ ይችላሉ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትም/ቢሮ /ጅንካ/