አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን: የተለያዩ አይነት ቀለሞች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (ቡ-1)


Government(Jan 27, 2026)

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

 https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0b75f5e5-4076-4d6f-8d22-079c8ff68b6b/open 

Invitation to Bid

የተለያዩ አይነት ቀለሞች ግዥ (ቡ-1)

Procurement Reference No: AACRA-NCB-G-0059-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open

Lot Information 

  • Object of Procurement: የተለያዩ አይነት ቀለሞች ግዥ (ቡ-1)
  • Description: Not Available
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Jan 31, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Feb 10, 2026, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Feb 10, 2026, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:  
Eligibility Documents: 

Legal Qualification

Factor Criteria
ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት

ተጫቾች የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው

የታደሰ የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

Technical Qualification

Factor Criteria
ሰርፍኬት

ተጫቾች ለሚያቀርቧቸው ቀለሞች የጥራት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው

በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣

ዋስትና

ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የቀለም ዓይነቶች የአንድ አመት ዋስትና ማቅረብ አለባቸው ይህንንም በጽሑፍ ማሳወቅ አለባቸው 

ናሙና በተመለከተ

አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበትን የቀለም ዓይነት ውል ከመዋዋሉ በፊት ናሙና ማቅረብ እንደሚችል የጽሑፍ ማረጋገጫ ስካን በማድረግ ከሰነዶች ጋር ማቅረብ አለበት

ጥራት በተመለከተ

ተጫቾች ለሚያቀርቧቸው የቀለም ዓይነቶች የጥራት ደረጃ ያሟሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው

Bid Security Amount: 200,000 ETB

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank Guarantee, CPO,

Notice: 

  • Terms and Conditions: bidders should share their key. the authority has the right to cancel the bid partially or totally

Address: 

  • Procuring Entity: Addis Ababa Road Authority
  • Country: Ethiopia
  • Town: addis ababa
  • Street: pushkin
  • Room Number: 1
  • Telephone: +251 11 371 4103
  • Email: kebedehabtamu808@gmail.com 
  • Po Box: 92090
  • Fax:  00

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *