Your cart is currently empty!
Ethiopian Customs Commission ፡ የጽህፈት መሳሪያዎችና የቢሮ መገልገያ እቃዎች ግዥ/1
Government(Jan 20, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cfa870d3-1c60-4654-ae27-2ee3179bac44/open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Ethiopian Customs Commission
Contact Information
Address: • የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መስሪያ ቤት መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል
Town: • Addis Ababa (አዲስ አበባ)
Country: Ethiopia
P.O. Box: 2559
Post Code: 1000
Telephone: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Office: 4th floor
Important Dates
- Invitation Date: Jan 17, 2026, 12:00 AM
- Submission Deadline: Feb 6, 2026, 9:00:00 AM
- Opening Schedule: Feb 6, 2026, 9:30:00 AM
- Clarification Deadline: Feb 1, 2026, 5:00:00 PM
Eligibility Requirements
Participation Fee: 200
Bid Security: 30000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- conflict of interest
Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3
Reference: ITB 35.2
- በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
- በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡
- valid business license(በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ )
Bidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);(በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ያለዉ)
Reference: ITB 35.2
- VAT registration certificate(የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያለዉ )
Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)(የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ያለዉ)
Reference: ITB 35.2
- valid tax clearance certificate(ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያቤት የሚሠጥ ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ሰነድ)
Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);(ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያቤት የሚሠጥ ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ሰነድ)
Reference: ITB 35.2
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ብር 30,000( ሠላሳ ሺህ ብር) በአካል መቅረብ አለበት በሲስተምም መያያዝ አለበት(BID Security)
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ብር 30,000( ሠላሳ ሺህ ብር) በአካል መቅረብ አለበት በሲስተምም መያያዝ አለበት(BID Security)
Reference: የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ብር 30,000( ሠላሳ ሺህ ብር) በአካል መቅረብ አለበት በሲስተምም መያያዝ አለበት(BID Security)
- Warranty
Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;
Reference: ITB 35.4
- Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet
Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .
Reference: ITB 35.4
- Delivery and Completion Schedule
Bidder has failed to submit dated Delivery and Completion Schedule presented as per template in Section 6, Statement of Requirements
Reference: ITB 35.4
- በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡
Reference: Certification Compliance
Procurement Classification
- 101101000: Stationary, Ink, Toner& printing
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia