በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድኃኒት እና መገልገያ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን አካላቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 06, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 05/2018

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ለወረዳው ግብርና /ቤት ለእንስሳት ዘርፍ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መድኃኒት እና መገልገያ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን አካላቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. የዘመኑ ግብር የከፈለ እና ስለመከፈሉ የገቢዎች ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

2. ቲን ነምበር ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆነ።

3. የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው፣

4. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው፣

5 ጨረታው የሚቆየው 29/05/2018 . እስከ 18/6/2018 . ሲሆን ተጫራቾች ዋጋቸውን በሁለት ፖስታ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ለየብቻ በመሙላት //////ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 18/6/2018 . ከቀኑ 4.30 ሰዓት ታሽጎ 5.00 ሰዓት /////ቤት የግዢ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁጥር 8 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።

7. /ቤቱ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ CPO 15000/አስራ አምስት ሺህ/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል።

9. የጨረታ ማስከበሪያው ለተሸናፊ ድርጅት አሸናፊው ውል መግባቱ ከተረጋገጠ በኋላ ይመለስለታል።

10. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን ከተረጋገጠ እስከ ሶዶ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት በመቅረብ ውል መፈጸም ይኖርበታል።

11. አሸናፊው ድርጅት ከመሥሪያ ቤቱ ጋር ውል ሲፈጽም በግዢ መመሪያ መሠረት የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይጠበቅበታል።

12. አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች በፈረሙት ውል መሠረት አሸናፊ የሆኑባቸው መድኃኒቶችና እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ፋይናንስ /ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው።

13. ተጫራቾች የመድኃኒትና እቃዎች ዝርዝር የያዘ ሰነድ ሶዶ////ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በመቅረብ ብር 200 / ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

ለበለ መረጃ 046 883 0128

በማ//// ምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት /ቡኢ/


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *