በም/ሥ/ሽዋ/ዞን የቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ሰመር ሰብል የውሃ ፓንፕ እና የውሃ ፓንፕ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 06, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በም/ሥ/ሽዋ/ዞን የቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ 2018 ሰመር ሰብል የውሃ ፓንፕ እና የውሃ ፓንፕ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም እጩ ተጫራቾች ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸውን ያሳደሱ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ ከነዋጋ ማቅረቢያው በታሸገ ኢንቨሎፕ ኮፒና ኦሪጅናል በማለት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታውም በ 16ኛው ቀን ከቀኑ 6:00 ታሽጎ በዕለቱ በ 8፡00 ቢሮ ቁጥር 3  ይከፈታል።
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር በባንክ የተረጋገጠ  ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ማንኛውም  ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ ለማቅረብ በብሮሸር አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል። አስቀድሞ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ለመፈረም ፈቃደኛ መሆን አለበት።
  5. ተጫራቾች በፌደራል ወይም በክልል ቢሮ አቅራቢዎች መዝገብ ላይ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  6. ጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 3 መግዛት ይችላሉ።
  7. ጽ/ቤቱ ከቀረበው አጠቃላይ የግዢ ዋጋ  20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. የጠቅላላ የግዥ ዋጋ 20.000.00 (ሀያ ሺህ ብር)  ከሆነ 3% ተቀናሽ ይሆናል። እንዲሁም ክፍያው ከ20,000 (ሀያ ሺ ብር በላይ ለሆነ ግዥ 7.5 % ይቆረጣል።
  9. እጩ ተጫራቾች የተጨማሪ ታክስ ከፋይ ወይም ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው ።
  10. የንግድ መለያ ቁጥር (Tin umber) ማቅረብ ይኖርበታል።
  11. ማንኛውም ተጫራች ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።
  12. ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈ ከመ/ቤቱ ጋር ውሉን ከፈረመ በኃላ ዕቃውን  ቦሰት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በራሱ በማጓጓዝ ማድረግ ይኖርበታል።
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 022 113-0062

በምሥ /ሸዋ/ ዞን የቦሰት ወረዳ

ገንዘብ ጽ/ ቤት