Your cart is currently empty!
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ጽህፈት ቤት በያዘው በጀት ዓመት ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 06, 2026)
የነቀምት ሪጅን ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU/NREU/NCB/04/2018
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪከ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት ለሪጅኑ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ማንኛውም በዘርፉ የተሠማራችሁ ግለሰብ ወይም ድርጅት መወዳደር የምትችሉ ሲሆን፤
|
ተቁ |
የልብሱ ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
አስተያየት |
|
1 |
ባለ ገበር |
በቁጥር
|
1 |
|
|
2 |
ጃኬት እና ሱሪ |
871 |
|
|
|
3 |
ኮትና ጉርድ ቀሚስ |
132 |
|
|
|
4 |
ቱታ |
29 |
|
|
|
5 |
ጋዎን |
58 |
|
|
|
6 |
ኮትና ሱሪ ባለገበር |
126 |
|
|
|
7 |
ኮትና ጉርድ ቀሚስ ባለገበር |
22 |
|
በዚህ ጨረታ ላይ ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጄንሲ https://egp.ppa.gov.et ድረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
- የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነቀምት ሪጅን መ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 300 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00 / አራት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ EEU Nekemt region ተከፋይ የሆነ ብር 30,000.00/ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ቴክኒካል ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በማድረግ እንዲሁም ፋይናንሻል ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በማድረግ ሲፒኦ/CPO/ ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ ውስጥ በመክተት አራቱንም በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማድረግ እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነቀምት ሪጅን ነቀምት ከተማ ኒዉ ጀነሬሽን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አጠገብ በሚገኘዉ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሪጅን ሰፕላይ ቼይን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 300 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው የካቲት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 8፡00 ሰአት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል።
6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 057 660 2015/0911 5708 32/0911 564 806 መጠየቅ ይችላሉ።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ጽ/ቤት