አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ የተለያዩ ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 06, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ጊቢ (6 ኪሎ) ካምፓስ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ግዥዎች በመንግስት የኤሌክትሮኒክስ የግዥ ሥርዓት (Egp) አየር ላይ በማዋል በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በመሆኑም https://egp.gov.et/egp/login  በሚል ድህረገጽ እየገባችሁ በጨረታው መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

የግዥው ዓይነት፡

1. Procurement of Microsoft License, Endpoint Security and Back up SSDs 2018/26 (Main Campus ])

2. Procurement of Generator Spare Part 2018/2025 Main Campus

3. Procurement of Printing Materials 2018/2025 Main Campus

4. Procurement of Printing Banners 2018|2025 Main Campus

5. Re-Bid for Procurement of Supply and Implementation Core Connectivity Devices and Distribution Facilities for School of Commerce (Main Campus)

6. Procurement of Maintenance & Service for Printing Machine (2018 Main Campus)

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6ኪሎ ዋናው ግቢ የአስተዳደር ህንፃ

ቺፍ ግዥ ኦፊስ ቢሮ ቁጥር 314

ስልክ ቁጥር 251+11 122 0001

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ