ኢትዮ ቴሌኮም የ ፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦፕቲካል ፓወር ሜትር እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ (Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter and OSP Tool Box) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


ethiotelecom(Feb 06, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም የ ፔር ቴስቲንግ ወይም ፔር አይደንትፊኬሽን ቶን ጀነሬተር፣ ኦፕቲካል ፓወር ሜትር እና የኦ ኤስ ፒ ቱል ቦክስ (Pair testing or Pair identification (Tone generator), Optical Power Meter and OSP Tool Box) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4280813 4280816 እና 4280817 ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ።

  • የጨረታ ሰነድ ለመግዛት – www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com 
  • በኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ፡ 

https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C

ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ https://www.ethiotelecom.et/tender , www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com  ጨረታው ከ ጥር 29 ቀን 2018 ጀምሮ እስከ የካቲት 19 ቀን 2018 ዓም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ የካቲት 19 ቀን 2018 ዓም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 ማስገባት ይኖርበታል። ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 20 ቀን 2018 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 205 ይከፈታል።

ማስታወሻ፡

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታውን በከፊል መወዳደር ይቻላል።

ኢትዮ ቴሌኮም