የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አለምገና ዲስትሪክት የሰራተኞች አልባሳት እና የሰራተኞች ጫማዎች በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 06, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ -045/2018

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አለምገና ዲስትሪክት በጨረታ ቁጥር 045 የወጣውን እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

የግዥ ምድብ

ሎት1

የሰራተኞች አልባሳት

ሎት2

የሰራተኞች ጫማዎች

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡

1. 2018 . ለዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ምዝገባ፣ እና ከገቢ ግብር እዳ ነጻ ማስረጃ ጨረታው እስከሚገባበት ቀን የሚያገለግል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጥር 29 ቀን 2018 . ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት አለምገና ከሚገኘው የግዥ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 300.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

3. የጨረታ ሰነድ የገዙ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 16/ ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ድረስ የግዥ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በሰም ያልታሸገ የተጫራች ፖስታ ውድቅ ይደረጋል፡፡

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 ለእያንዳንዱ የጨረታ አይነት በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም CPO ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የኢንሹራንስ ዋስትና አንቀበልም፡፡

5. ተጫራቾች በሚጫረቱበት እያንዳንዱ እቃ ጥራት በቴክኒክ ብቃታቸው ከተመረጡ በዋጋ የሚወዳደሩ ይሆናል፡፡ተጫራቾች መጫረቻ ሰነድ ሲያስገቡ ለሚወዳደሩባቸው ጥቅል በመጫረቻ ሰነዱ በተገለፀው መልኩ ናሙና ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን ናሙና ያላቀረቡ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡

6. በመ/ቤቱ ዋጋ መሙያ ያልተሞላ ዋጋፊርማና ማህተም የሌለው የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

7. አሸናፊ የሆነ ድርጅት አሸናፊ የሆነባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት የመስሪያቤታችን ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርበታል፡

8. ጨረታው የካቲት 17 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱበግዢ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አለምገና ዲስትሪክት

የግዥ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ

አለምገና

ስልክ ቁጥር 0113 381 323

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ምገና ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *