የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ: አውቶማቲክ የኃላፊነት ቲተር፣ ክብ ማህተም እና የሰም ቲተር የህትመት አገልግሎት የአንድ አመት የማዕቀፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Feb 06, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: DBU-NCB-NC-0101-2018-PUR
  • Object of Procurement: አውቶማቲክ የኃላፊነት ቲተር ፣ ክብ ማህተም እና የሰም ቲተር የህትመት አገልግሎት የአንድ አመት የማዕቀፍ ግዥ
  • Description: አውቶማቲክ የኃላፊነት ቲተር ፣ ክብ ማህተም እና የሰም ቲተር የህትመት አገልግሎት የአንድ አመት የማዕቀፍ ግዥ
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Debre Birhan University
  • Clarification Request Deadline: Feb 06, 2026, 1:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Feb 06, 2026, 4:41:54 PM
  • Terms and Conditions:  ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡አሸናፊ ተጫራች እቃዎቹን በደብረበረሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡የአንድ አመት የማዕቀፍ ግዥ ሲሆን የዋጋ ማሰተካከያ አይደረግበትም ውድድሩ በድምር ዋጋ ሲሆን ተጫራቾች ለእያንዳንድ የህትምት አገልግሎት ዋጋ ማሰገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው ዝርዝር መግለጫ መሰረት እና በሚሰጠው ትእዛዝ መሰረት ሰርቶ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *