Your cart is currently empty!
Debre Birhan University: የኮምፒውተር ቤተ-ሙከራ እቃዎች ግዥ(ለግንባታ፤ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር ት/ት ክፍል በድጋሜ የወጣ)
Government(Feb 06, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/74732b97-6f8a-4621-9eff-1b5092e8706f/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: DBU-NCB-G-0088-2018-PUR
- Object of Procurement: የኮምፒውተር ቤተ-ሙከራ እቃዎች ግዥ(ለግንባታ፤ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር ት/ት ክፍል በድጋሜ የወጣ)
- Description: የኮምፒውተር ቤተ-ሙከራ እቃዎች ግዥ(ለግንባታ፤ቴክኖሎጂ እና አስተዳደር ት/ት ክፍል በድጋሜ የወጣ)
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Debre Birhan University
- Clarification Request Deadline: Feb 06, 2026, 9:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Feb 06, 2026, 3:32:02 PM
- Terms and Conditions: አሸናፊ ድርጅት በተጠየቀው ዝርዝር መግለጫ (ስፔክ) መሰረት ያሸነፈውን እቃ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ ንብረቱ ወደ ንብረት ክፍል ሲገባ በባለሞያ ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡ አሸናፊው ተጫራች ያሸነፋቸውን እቃዎች መጋዘን ድረስ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለበት፡፡ በስቶክ ላይ የሌለዎትን እቃ አይሙሉ፡፡ የንግድ ፈቃድዎ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡ በዚህ ውድርድር የሚሳተፍ ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈውን እቃ አሸናፊነት ከተገለፀበት ቀን አንስቶ በ10 ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለበት፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡