በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና የሜንቴናስ መምሪያ የከባድ ጭነት መኪና መለዋወጫ፣ የቀላል መኪና መለዋወጫ፣ ባትሪ እና አላቂ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 07, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር ፡- የሜንቴናስ መምሪያ 03/2018 EC

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ ዋና የሜንቴናስ መምሪያ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

የጨረታው ዓይነት

የመዝጊያና የመክፈቻ ቀን

ሎት1

የከባድ ጭነት መኪና መለዋወጫ፣ የቀላል መኪና መለዋወጫ፣ ባትሪ፣አላቂ

የካቲት 13 አርብ ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡

ሎት-2

አላቂ እቃዎች

የካቲት 13 አርብ ቀን 2018 ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ይከፈታል፡፡

 3. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ለተጨማሪ ዕሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ፣ የአቅራቢነት የድረ-ገፅ ምዝገባ የምስክር ወቀረት ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤ጨረታ ላይ እንዲሳተፉ የምስክር ወረቀት እና የቲን ሰርተፍኬት ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ጨረታው የሚከናወነው በግልፅ ጨረታ ስነ-ስርዓት እና ይህንኑ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት ባወጣው የመንግስት የግዥ አዋጅ መሰረት ብቁ ለሆኑ ተጫራቾች ነው፡፡

5. ከላይ በመግለጫ ለተጠቀሱት የጨረታ ሰነዶች ለእያንዳንዳቸው ፍላጐት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር ሎት-1 እና 2 እያንዳንዳቸዉ 400.00 /አራት መቶ ብር/ በመክፈልየጨረታ ሰነዶችን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 8/ሀ/ በተገለፀው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡ የጨረታውሰነድ የሚቀርበው በአካል ቢሮ ድረስ በመምጣት ሲሆን ከዚህ በላይ በዝርዝር ከተጠቀሰው የጊዜ ሰሌዳ ዉጭ ዘግይቶ ለሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ኃላፊነት የማንወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

6. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ዕቃዎች ከጨረታ መክፈቻ አንድ ቀን ቀድሞ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚመጣ ናሙና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

7. መስሪያ ቤታችን እንደ አስፈላጊነቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

8. ለማብራሪያ እና የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ የሚያገለግል አድራሻ

ሀ/ የሜንቴናስ መምሪያ (ንፋስ ስልክ/ላ/ክ/ከ/ በተለምዶ ቆሼ የሜንቴናስ መምሪያ )

 ስልክ ቁጥር 0913-40-47-03

ስልክ ቁጥር 09-23-70-14-98

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሎጀስቲክስ

የሜንቴናስ መምሪያ ግዥ ደስክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *