በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ የመጀ/ደ/ፍ/ቤት የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ


Yedebub Nigat(Feb 07, 2026)

የቤት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ም ከሳሽ አቶ ሙሉቀን ደሳለኝ እና በአፈም ተከሳሾች ኛ አቶ ህይወት ደሳለኝ 2ኛ አቶ እዮብ ደሳለኝ 3ኛ አቶ ወንደወሰን ደሳለኝ መካከል ባለው የውርስ ንብረት የሆነው መኖሪያ ቤት በሟቾች እነ ደሳለኝ ገብሬ ስም የተመዘገነ ቤቱ ያረፈበት በ250 ካሬ ላይ የሰፈረ አዋሳኞች በሰሜን ወ/ሮ አስካለ ማርያም በደቡብ አዲስ አለም ታደሰ በምስራቅ መንገድ በምዕራብ አቶ ተገኝ ዋዲሎ በሶዶ ከተማ ቄራ ቀበሌ ውስጥ ያለው 4 ክፍል መኖሪያ ቤት በመሀንዲስ ግምት ብር 5,000,000.00 (አምስት ሚሊየን) መነሻ ሆኖ ፍ/ቤቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ያዘዘ ስለሆነ ተጫራቾች በቀን 27/6/2018 ከ4፡00-6፡00 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ የቤቱን ጨረታ ግምት 5 ፐርሰንት CPO በማቅረብ መጫረት የምትችሉ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል፡፡

በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ የመጀ/ደ/ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *