ቢፍቱ ኤች አይ ቪ በደማቸው የሚገኝ ሰዎች በጎ አድራጎት ማህበር ከተለያዩ ለጋሽ ድርጅቶች የገንዘብ ድጋፍ አግኝቶ በ2017 ጀምሮ በተከታታይ አንድ ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጭ ኦዲተር በየአመቱ ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 07, 2026)

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ቢፍቱ ኤች አይ በደማቸው የሚገኝ ሰዎች በጎ አድራጎት ማህበር ከተለያዩ ለጋሽ ድርጅቶች የገንዘብ ድጋፍ አግኝቶ 2017 ጀምሮ በተከታታይ አንድ ዓመት ሂሳብ ሰነዶችን በህጋዊ እና በተመሰከረላቸው የውጭ ኦዲተር በየአመቱ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ለዚሁ የማህበሩን ሂሳብ ከተለያዩ ለጋሽ ድርጅቶች የተላለፈለትን ገንዘብ ኦዲት በማድረግ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ኦዲት ስራውን ሰርቶ የሚያስረክብ ማንኛውም ሕጋዊ ኦዲተር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ውስጥ ቀርቦ መወዳደር ይችላል፡፡

አድራሻ፡በኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ ቀበሌ 01 ቦሌ ሸዋ ዳቦ መጽሐፍ ቅዱስ ማህበር ቢሮ ውስጥ አንድኛ ፎቅ ወይም

ስልክ ቁጥር 0911 896 082 / 0911 006 712 / 0911 177 163

ቢፍቱ ኤች አይ በደማቸው ውስጥ የሚገኝ ሰዎች በጎ አድራጎት ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *