ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን


Addis Zemen(Feb 07, 2026)

የሂሣብ ምርመራ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2018

ኢካፍኮ አ/ማ የ2018፣ 2019 እና 2020 በጀት ዓመት ሂሣቦችን የሚመረምሩለት ኦዲተሮች መምረጥ ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

1. የታደሰ የዘርፉ ንግድ ፈቃድ

2. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፤

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤

4. በኢካፍኮ አ/ማ የሥራ ዘርፍ የኦዲቲንግ በቂ የሥራ ልምድና ባለሙያ ስለመኖሩ ማረጋገጫ፤

5. የእያንዳንዱ በጀት ዓመት ሒሳብ መርምሮ ሪፖርት ለማቅረብ የሚፈጀው የሥራ ቀናት በመግለፅ መወዳደር አለባቸው፡፡

ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ጨረታው በሁለት ኤንቨሎፕ የሚካሄድ በመሆኑ ማስያዝ አለባቸው፡፡

ተጫራቾች ለሒሳብ ምርመራው አገልግሎቱ የሚያስከፍሉትን ዋጋ ከሌሎች ሰነዶች ለብቻ ለይቶ በማሸግ ከየካቲት 18 ቀን 2018 ዓ. ም. 8፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የካቲት 18 ቀን 2018 ዓ.ም. በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

አክሲዮን ማኅበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አዲስ አበባ ስልክ 0114 42 30 35

ኢካፍኮ አክሲዮን ማኅበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *