Your cart is currently empty!
ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ: ለገንደባ ባዮ ኢኮኖሚ ምርምር ማዕከል ለሚሰሩ ስራዎች የቦታ ጥርጊያ ለማካሄድ ለአገልግሎት የሚውል ሎደር መኪና ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 07, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6d55e764-5e1c-4580-acf6-1cd1413b57b5/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: WSU-NCB-W-0126-2018-PUR
- Object of Procurement: Lot-148 ለገንደባ ባዮ ኢኮኖሚ ምርምር ማዕከል ለሚሰሩ ስራዎች የቦታ ጥርጊያ ለማካሄድ ለአገልግሎት የሚውል ሎደር ሎደር መኪና ኪራይ
- Description: Lot-148 ለገንደባ ባዮ ኢኮኖሚ ምርምር ማዕከል ለሚሰሩ ስራዎች የቦታ ጥርጊያ ለማካሄድ ለአገልግሎት የሚውል ሎደር ሎደር መኪና ኪራይ
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Wolaita Sodo University
- Clarification Request Deadline: Feb 09, 2026, 10:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Feb 07, 2026, 5:54:02 PM
- Terms and Conditions: ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 046551-46-15 ወይም 0911771111 /0913876005 ተጫራቹ የተጠየቁትን መረጃዎች አንድ ቢጎድል የማይነበብና እና ተዛማጂነት የለሌው ከሆነ ከውድድር ወጪ ይደረጋል፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች እስከ ቦታው ድረስ በመሄድ ሥራውን በጥራት በመሥራ በተጠየቀው መጠን ማቅረብ አለበት፡፡