Your cart is currently empty!
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Feb 07, 2026)
የመኖሪያ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ
በአፈጻጸም ከሳሾች እነ ቅድስት ደቦጭ (4 ሰዎች) እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አቶ ጌታሁን ደቦጭ መካከል ባለው የአፈጻጸም ክስ መነሻ በሶዶ ከተማ ቄራ ቀበሌ ውስጥ በወ/ሮ ብርሃነሽ ሣርካ ስም ተመዝግቦ የሚገኝ በሰሜን አቶ አሰፋ አሻንጎ፣ በደቡብ አቶ ዝናቡ ታደሠ በምስራቅ አቶ አበበ ያያ፣ በምዕራብ መንገድ በሚያዋስኑበት የቦታ ቁጥር ሸ/812/2003፣ ስፋቱ 250 ካ/ሜትር በሆነ ይዞታ ላይ የሚገኘው እና መነሻ ዋጋ ብር 9,100,000.00 (ዘጠኝ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺህ) የሆነ ቤት በጨረታ የሚሸጠው በቀን 29/6/2018 ዓ/ም ከ4፡30-6፡30 ባለው ሰዓት ውስጥ በመሆኑ ቤቱን ለመጫረት የሚፈልግ ቀርቦ እንዲጫረት እና የጨረታ አሸናፊ የቤቱን መነሻ ዋጋ 25% አስቀድሞ የሚያስገባ መሆኑንም ጭምር እንዲያውቅ የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት