ቡና ባንክ አ.ማ በባንኩ አርማ የታተመ እስክርቢቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Feb 08, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቡባ/003/2026

ቡና ባንክ አ.ማ በባንኩ አርማ የታተመ እስክርቢቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ፍላጎት ያለው እና ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት የሚችል ማንኛውም ተጫራች ከሥር ባለው መረጃ መሠረት መጫረት የሚችል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን-

ተ.ቁ

የዕቃው አይነት

መለኪያ

ብዛት

ጨረታ መዝጊያ ቀን

ጨረታ መክፈቻ ቀን

1

በባንኩ አርማ የታተመ እስክርቢቶ

በቁጥር

50,000

የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት

የካቲት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:20 ስዓት

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ፡-

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር ብቻ) ተ.እ.ታን ጨምሮ በቡና ባንክ ቅርንጫፍ ወደ ባንኩ አካውንት ቁጥር 1019601000609 በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን የካቲት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ቡና ባንክ ዋና መ/ቤት (ቦሌ መንገድ ወሎ ሰፈር አደባባይ ዝቅ ብሎ ሩዋንዳ መዞሪያ)5ኛ ፎቅ ከሚገኘው የፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት መግዛት ይችላሉ። ከሰኞ እስከ አርብ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:00-6:00 ከስዓት ከ7:00-11:00 እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00- 6፡00 ወይም በድረ-ገጽ www.bunnabanksc.com->media->tenders->browse tenders-> Purchase Item->Bid now->Registration on free forms->Attached scanned copy/photo of payment slip

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናን በጫረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ መጠን መሰረት ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ጋራንቲ ከቴክኒካል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተጠቀሰው ቀን በባንኩ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።

4. ባንኩ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ቡና ባንክ አ.ማ

“የባለራዕ ዮች ባንክ”

Tel: 011-158-08-69/0111-26-21-44


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *