አዋሽ ባንክ አ.ማ. የጨረታ እርማት አውጥቷል


Reporter(Feb 08, 2026)

የእርማት ማስታወቂያ

አዋሽ ባንክ አ.ማ. ጥር 24 ቀን 2018 ዓ.ም በክፍል 1 ገጽ 23 ታትሞ ባወጣው የሪፖርተር ጋዜጣ የሃራጅ ማስታወቂያ ላይ በተራ ቁጥር 4 ላይ የተገለጸው የሪፍት ቫሊ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ጭሮ ከተማ የሚገኘው የመያዣ ንብረት የጨረታ ሰአት ያልተገለጸ በመሆኑ የጨረታው ሰአት 5፡00-6፡00 መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን::

አዋሽ ባንክ አ.ማ.

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6980919d0a538aa297000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *