የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች አግባብ ካላቸዉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 08, 2026)

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውል የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች አግባብ ካላቸዉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

ሎት

የዕቃዉ አገልግሎት ዓይነት

መለኪያ

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

ቦታ

 

1

1

ኤሌክትሮኒክስ

በቁጥር

30,000

8:30

9:00

 

2

2

የጽህፈት መሣሪያ

በቁጥር

20,000

8:30

8:30

 

3

3

የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች

በቁጥር

10,000

8:30

10:00

 

4

4

የመኪና ዕቃ መለዋወጫና ጥገና

በቁጥር

20,000

8:30

10:30

 

በመሆኑም በንግድ ዘርፍ የታደሰ ፍቃድ፤ የዘመኑ ግብር አጠናቀዉ የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ ስለመመዝገባቸዉ እና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸዉ; ለመንግስት ቅድመ ግብር /3%/ መከፈል የሚችል የሚያቀርቡ ተጫራቾች መሳተፍ ይችላሉ።

ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል።

ለጨረታዉ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ .. በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸዉ።

ተጫራቾች ቢሮዉ ያዘጋጀዉን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት በስራ ቀናት ብቻ 15 ቀናት ዉስጥ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ኮንሶ ካራት ከተማ በሚገኘዉ ግዥ///አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቀርበዉ መዉሰድ ይችላሉ።

ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ ፕርፎርማ በመሙላት ሎት 1-830 ሎት-2 830 ሎት 3-830 ሎት 4/8.30 ሰዓት ኦሪጂናል ሰነድ አንድ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ኮፒ ሰነድ አንድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነድ በእናት ፖስታ ተለይቶ ግዥ///አስ/ዳይሬከቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ።

ጨረታዉ የሚከፈተዉ ጨረታዉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛዉ የስራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው በስራ ቀን ሎት 1-900 ሎት-2/930 ሎት:3-1000 ሎት4 /10.30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወከሎቻቸዉ በተገኙበት ግዥ///አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል፤ የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው በመንግስት የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

ቢሮዉ በቀረበዉ ጨረታ ላይ ከአሸናፊዉ ድርጅት ጋር ዉል ከመፈራረሙ በፊት የግዥዉን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፤

ከተወዳዳሪዎች አሸናፊው ድርጅት በአይተም የተገለፁትን ዕቃዎች ኮንሶ ካራት ከተማ የግ///አስ/ ዳይሮክቶሬት ክፍል ውስጥ በማቅረብ ማስረከብ ይኖርባቸዋል።

/ቤቱ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0926314278 /0953746806 ይጠቀሙ።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ቱሪዝም ቢሮ