Your cart is currently empty!
የገቢዎች ሚኒስቴር: የ ቪ 8 ተሽከርካሪ የኃላ መብራት/ፍሬቻ እና ስማርት ቁልፍ ፕሮግራሚንግ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 10, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/cd3942cd-fe5f-436b-8f72-33a2d52da9f5/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0692-2018-PUR
- Object of Procurement: LTO-የ ቪ 8 ተሽከርካሪ የኃላ መብራት/ፍሬቻ እና ስማርት ቁልፍ ፕሮግራሚንግ ግዥ
- Description: LTO-የ ቪ 8 ተሽከርካሪ የኃላ መብራት/ፍሬቻ እና ስማርት ቁልፍ ፕሮግራሚንግ ግዥ
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ministry of Revenue
- Clarification Request Deadline: Feb 10, 2026, 8:05:00 AM
- Bid Submission Deadline: Feb 10, 2026, 4:02:16 PM
- Terms and Conditions: አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች /ድርጅት/ ያሸነፋቸውን ዕቃዎች በሙሉ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ባለሙያዎች በተቀመጠው ዝርዝር የፍላጎት መግለጫ መሰረት መሆኑን ሲረጋግጡ ገቢ የሚያገርግ ይሆናል፡፡ የኃላ መብራት/ፍሬቻ የመግጠም እና የስማርት ቁልፍ /ረሞት/ፕሮግራም የማድረግ ስራው በአሸነፊ ድርጅቶች የሚሸፈን ይሆናል፡፡ አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች ያሸነፉትን እቃ ማቅረብ የማይችሉ ቢሆን ቅ/ጽ/ቤቱ ማስጠንቀቂያ በመጻፍ ለ መንግስት ግዥ አገልግሎት ሪፖርት የሚያደርግ ይሆናል፡፡ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው