Your cart is currently empty!
ዳሸን ባንክ አ.ማ መኖርያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 09, 2026)
የመጀመርያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/መቐዲ/0044/2026
ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪዎች ወይም የንብረት አስያዦች ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ ሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ ዓይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት |
|||||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን
|
ሰዓት
|
||||||
|
1 |
አቶ ተክላይ ፀጋይ ገ/ስላሴ |
መሆኒ
|
ወ/ሮ ፅጌ ለገሰ አስፋወ |
መሆኒ
|
መሆኒ
|
መርሳ |
ሳ/ፕ/80/016 |
140 ካ.ሜ
|
መኖርያ ቤት
|
1,000,000.00
|
መጋቢት 8,2018 ዓ.ም
|
4፡00-6፡00 |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
- ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
- ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስን እና ሌላም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።
- ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
- የጨረታው አሸናፊ ደብዳቤ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፈል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘዉውገንዘብ አይመለስለትም። በጨረታውለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ. ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
- በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙም ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሓራጅ መዝጊያ 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
- ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለበለጠ ለመረጃ በስልክ ቁጥር 034 241 5446 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ.