Your cart is currently empty!
በደ/ኢ/ከ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ግንባታዎችን ለማስራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026)
ግልጽ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
ግዥ ፈፃሚ ጽ/ቤት የሳላመጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የገዥው መለያ ቁጥር-ግልጽ ጨረታ ዋን ዋሽ (ግ/ጨ/ዋ/ዋ) 01/2018
በደ/ኢ/ከ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በብሔራዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በተመደበ በጀት ለወረዳው ትም/ት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መደበኛ ትም/ት ቤቶች ላይ አገልግሎት የሚሰጡ ከዚህ በታች በሠንጠረዥ የተገለጹትን የተለያዩ ፕሮጄክቶችን ህጋዊ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
አሰሪ መ/ቤቱ |
ጥቅል የጨረታ ቁጥር |
ሎት
|
የሚሰራው ስራ ፕሮጀክት
|
ስራው የሚሰራበት ቦታ |
የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ብር መጠን |
|
1
|
ትም/ት ጽ/ቤት |
SL- WASH- CW-01-2018 |
01
|
የሴቶች የንጽህና መጠበቂያ ክፍል MHM |
በገርፋ የመ/ደ/ት/ቤት |
20,000 |
|
02
|
የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ /Incinenator/ |
በገርፋ የመ/ደ/ት/ቤት |
10,000
|
በዚህ መሠረት፡-
1. ደረጃ ሰባት እና ከዚያ በላይ የሆነ ጠቅላላ ወይም ህንፃ ስራ ተቋራጭ ማህበር ብቻ
2. በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ወይም በክልሉ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ተመዝግቦ ለ2018 በጀት ዓመት ከላይ በተራ ቁጥር አንድ በተጠቀሰው ደረጃ መሰረት የታደስ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችል
3. ለ2018 የበጀት ዓመት በመስኩ የታደስ የንግድ ስራ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ያላት፣
4. የግብር ከፋይነት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል
5. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል ፤
6. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
7. የግብር ግዴታቸውን በመወጣት ስልጣን ካለው አካል ለ2018 በጀት ዓመት በጨረታ መሳተፍ የሚያስችለው የታክስ ክሊራንስ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችል በጨረታው መሣተፍ የሚፈልግ ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚታሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ይህ የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በሣ/ማ/ወ ገቢዎች ጽ/ቤት ቀርባችሁ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ በመክፈል እና ህጋዊ ደረሰኝ በመቀበል የጨረታ ሰነዱን በሣ/ማ/ወ/ፋ/ስ/ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 08 በመውሰድ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ ተጫራቾች የተገዛውን የጨረታ ሰነድ በመመላት እና በማዘጋጀት አንድ ኦርጂናል ሁለት ኮፒ በማድረግ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን አቀራረቡም ቴክኒካል እና ፋይናንሻል በተለያዩ ፖስታ ተደርጎ ተዘጋጅቶ ቴክኒካሉ ላይ ቴክኒካል ኦርጂናል እና ኮፒ በማለት በአንድ እናት ፖስታ ፣ እንዲሁም ፋይናንሻሉ ላይ ፋይናንሻል ኦርጅናል እና ፋይናንሻል ኮፒ በማለት በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ በአስራ ስድስተኛ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ለዚህ ጨረታ ስራ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ልክ ከጠዋቱ 3፡30- 6፡00 ሰዓት ድረስ በመገኘት ሰነዱ መግባት ይኖርበታል ። ጨረታው በዕለቱ 6፡01 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ከሰዓት በኃላ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
ማሳሰቢያ-
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ
በደ/ኢ/ከ/መ በደቡብ ኦሞ ዞን የሣላማጎ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት