የቦታው ስፋት 500 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen(Feb 11, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት አቶ ደጀኔ በላይ እና በፍ/ባለዕዳ መሀመድ አለሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 301037 በሰኔ 8 ቀን 2015 ዓ.ም በሰጠውፍርድእናበኮ/መ/ቁ.301603 ጥቅምት 6 ቀን 2016 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 06 የቤ/ቁ 797 የሚገኝ በፍ/ ባለዕዳ ባለቤት በወ/ሮ ዘቢባ ሱልጣን ስም ተመዝግቦ የሚገኝ የካ/ቁ ዴ2/4697/28039/707065/02 የቦታው ስፋት በካርታቸው መሰረት 500 ካ.ሜ የሐራጅ ሽያጭ መነሻ ዋጋ ብር 19,464,282 (አስራ ዘጠኝ ሚሊዮን አራት መቶ ስልሳ አራት ሺህ ሁለት መቶ ሰማንያ ሁለት ብር) ሆኖ የትራንዛክሽን ታክስ ገዥ 2018 ዓ/ም በሐራጅ ይሸጣል።  የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መጋቢት 7 ቀን። ተጫራቾች ምዝገባ በ5፡30 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል

በሐራጅ  ሽያጭ የሚካሄደው በፌዴራል ፍርድ ቤቶቸ የሞርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው ሶስት የስራ ቀናት በፌ/ፍ/ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ጽ/ቤት ሐራጅ ክፍል ድረስ ከጠዋቱ በ3፡30 ጀምሮ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፖርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ቦታ ድረስ በመውሰድ መጎብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን ግምት 1/4ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ cPO ማስያዝ ይኖርበታል።፡ ከ1/4ኛ አስበልጦም ሆነ አሳንሶ CPO የሚመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ/አ/ጽ/ቤት /ስም CPO አሰርተው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተከፈተ አሰርቶ ሙሉ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት። በጨረታው አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳያደርግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታ ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ አ/ጽ/ቤት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሀራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን።

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *