የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Feb 11, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር

የይዞታው ስፋት በሜ/ካሬ

የቤት ቁጥር

የይዞታው አይነት (የሚሰጠው አገልግሎት )

አቶ ማንደፍሮት ማትዮስ

ወሊሶ

ተበዳሪው

በኦ/// ወሊሶ ከተማ 02 ቀበሌ ብሎክ ቁጥር EJ-023 ግራውንድ

W/ACS-411/1999

74.48

 

ACS-0042

 

ለመኖሪያ ቤት የሚውል ባለ ሶስት መኝታ ኮንዶሚኒየም ቤት

1,226,886.73

 

በቀን 04/07/2018 ከጠዋቱ 3:00-6:00 ሰዓት

 በመሆኑም፡-

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት የሚችል ሲሆን የኢትዮጵያ ንግድ ባንካ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ሐራጁ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወሊሶ ቅርንጫፍ ነው።
  3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ተጫርቶ ንብረት ለመግዛት ሥልጣን ያለው መሆኑን የሚያረጋግጥ ኦርጅናል የውክልና ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  4. ለጨረታ ከቀረቡ የመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  5. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸዉ ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።
  6. የጨረታ አሸናፊዉ የጨረታ አሸናፊ መሆኑን የሚገልፅ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  7. የባንኩን የብድር ቅድመ ሁኔታ ለሚያሟሉ ተጫራቾች ባንኩ ብድር ሊፈቅድ ይችላል።
  8. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ አምቦ ዲስትሪክት የሕግ አገልግሎት ክፍለ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0112602045 ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *