የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቤት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Feb 11, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ቅርንጫፍ

 

የንብረቱ መለያ ቁጥርና አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት

የጨረታው ደረጃ

 

ከተማ

/ቀበሌ

የቤት ቁጥር

ካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት(.)

ቀን

ሰዓት

1

ዘርትሁን ገነቲ ጅማ

 

ዘርትሁን ነቲ ጅማ

ንደ ሃራ

አዳማ

ጎሮ

 

OR00101 6012008

279.28

 

4,077,086.25

 

08/07/2018 ዓ.ም.

ጠዋት 4:00-5:30

1 ዙር

 

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡

  1. በጨረታው እለት የጨረታውን መነሻ ዋጋ ¼ ኛውን በባንክ በተረጋገጠ .. በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፤ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ .. ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ጨረታው የሚካሀደው አዳማ ዲስትሪክት /ቤት ውስጥ ሲሆን ስለ ሚጫረቱት ንብረት ከቅርንጫፍ ባንኩና ከአዳማ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይቻላሉ።
  3. በጨረታው ለተሸነፉት ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል።
  4. የጨረታው አሸናፊ 15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ አለበት።
  5. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  6. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዘዋወሪያ እና ማንኛውንም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል።
  7. በህግ ገዢ እንዲከፍል የተወሰኑ ማንኛውንም ታክሶች፤ ግብሮች ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ክፍያዎች በጨራታ የአሸናፊ የሆነው ገዢ ይከፍላል።
  8. ንብረቱ ለገዢው ስም እንዲዛወር ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ማረጋገጫ ይጽፋል።
  9. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  10. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ለተጨማሪ መረጃ ሶሬቲ ሲቲ ሞል 2 ፎቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት /ቤት ህግ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 17 ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *