የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የወረቀት ፎጣ ጥቅል (ማክሲ ሮል) አቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሶሥት (3) አመት በሚቆይ የኮንትራት ስምምነት ለማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 10, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: SSNT-1598

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የወረቀት ፎጣ ጥቅል (ማክሲ ሮል) አቅራቢ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለሶሥት (3) አመት በሚቆይ የኮንትራት ስምምነት ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡

1. በአገልግሎቱ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የዘመኑን የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና TIN ምዝገባ ወረቀት ያለው፣ VAT ተመዝጋቢ የሆነ በዘርፍ ከኢትዮጵያ የጥራትና ደረጃዎች የጥራት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣ የተፈላጊውን ምርት ናሙና ማቅረብ የሚችል፣ ሁለት (2) ዓመትና እና ከዚያ በላይ የሰራ ተጫራች በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ አንድ መቶ ብር (ብር 100.00) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T598 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ቅጂውን (scan copy) በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ።

3. በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ .. (CPO) ወይም የባንክ ዋስትናበኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕስም ማቅረብ ይኖርበታል። ከማንኛውም ኢንሹራንስ እና ከባንክ የሚቀርብ ሁኔታዊ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም አሽናፊው ከተለየ በኋላ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙትን የጨረታ ማስከብሪያ ወዲያውኑ ተመላሸ ይሆናል

4. ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ቴክኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ .. ጨምረው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል እስከ የካቲት 30 ቀን 2018 . ከቀኑ 900 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:15 ሰዓት ይከፈታል.።

ለተጨማሪ ማብራሪያ:- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ

ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ዋና መስሪያ ቤት

ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል

/ ቅድስት ማሞ

ስልክ ቁጥር፡ 011-517- 4258

ሜይል: KidistMm@ethiopianairlines.com

አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *