ጃይንት ኢግል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ኢግል ፕላዛ የተባለውን 3B+G+17 የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ አወዳድሮ ማጸዳት ይፈልጋል


Reporter(Feb 11, 2026)

የህንፃ ፅዳት ሥራ የጨረታ

ማስታወቂያ (Tender)

ጃይንት ኢግል ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ኢግል ፕላዛ የተባለውን 3B+G+17 የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ አወዳድሮ ማፅዳት ይፈልጋል።

  1. በፅዳት የንግድ ሥራ ዘርፍ ለተሰማሩ ድርጅቶች ፣ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የተ..ታክስ የግ// መለያ ቁጥር(TIN No.) እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
  2. በፅዳት አገልግሎት ሥራው ላይ ፈቃድ ከሚመለከተው ተቋም ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
  3. ለፅዳት ሙያው ሥራ አስፈላጊውን መገልገያ መሳሪያዎች ማቅረብ ለሚችሉ ድርጅቶች
  4. የፅዳት ሥራው፡
  5. የኢግል ፕላዛ ህንፃውን (3B+G+17) አጠቃላይ የውጪ እና የውስጥ መስታወት ፅዳት
  6. ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ 04/06/2018 . እስከ 11/06/2018 . ሲሆን

ከላይ በተጠቀሰው የፅዳት ሥራ ላይ ልምዱ ያላችሁ ድርጅቶች ሜክሲኮ በሚገኘው የድርጅቱ የኩባንያው አስተዳደር ቢሮ 2 ፎቅ ላይ የጨረታ ሰነዱን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ኩባንያው


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *