Reporter (Jun 07, 2026)
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ተስፋ ድርጅት በሲቭል ማህበራት ኤጀንሲ የተመዘገበ ህጋዊ ድርጅት ሲሆን በአገራችን በተለያዩ ክልሎች ማለትም በጋምቤላ፣ ቤንሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በአማራና ሲዳማ ክልል እንዲሁም በአዲስ አበባ ባሉት ቅርንጫፎች በትምህርት፣ በሙያ ሥልጠና እና በተለያዩ የልማት ሥራዎች የኢኮኖሚ አቅማቸው ዝቅተኛ ለሆኑ ወገኖች አገልግሎት ይሰጣል። ድርጅቱ ለሚያከናዉናቸዉ ተግባራት ግብዓት የሚሆነ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማቴሪያሎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
|
No |
Item |
Qty. |
|
1 |
Desk top computer |
32 |
|
2 |
Digital Industrial sublimation printer process |
1 |
|
3 |
4×8 Flatbed laser CNC-engraving cutting machine |
1 |
|
4 |
4in 1 light duty combination machine (Wood Work) |
1 |
ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት
1 በዘርፉ የታደስ የንግድ ፈቃድ እንዲሁም ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርቲፊኬት ያለው::
2. የግብር መለያ ቁጥር (in No.) ሰርቲፊኬት
3. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን የዋጋ ሰነዶች የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶኩመንት ለየብቻ በማሽግ ወይም ለየብቻ ያሸጉትን በአንድ ፖስታ በማሸግ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 5 የስራ ቀናት እስከ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 6፡00 ድረስ አየር ጤና ተስፋ ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (አምሣ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ በድርጅቱ ስም አሰርቶ ከቴክኒካል ዶኩመንቱ ውስጥ በማስገባት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 8.00 ሰዓት ይከፈታል::
6. ተጫራቶች የተዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ አየር ጤና ከሚገኘው ዋናው ቢሮ ብር 400.00 (አራት መቶ ብር) በመግዛት መውሰድ ይችላሉ። ዋጋ ማቅረብ የሚቻለው በተዘጋጀው ፎርም ብቻ ነው። ማንኛዉም ስርዝ ድልዝ ተቀባይነት የለዉም።
7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ እስከ ማስረኪቢያ ቦታ (ተስፋ ድርጅት አየር ጤና ዋና መስሪያ ቤት ድረስ) ያለውን የትራንስፓርት ዋጋ ጭምር የያዘ መሆን አለበት::
8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡– ተስፋ ድርጅት ዋናው መ/ቤት
አየር ጤና ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት
ስልከ ቁጥር፡– 0113694480 /011693691
አዲስ አበባ