Reporter (Jun 07, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
ለጨረታ የቀረበው ንብረት ዓይነት |
አበዳሪው ቅርንጫፍ
|
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ
|
የጨረታዉ ቀን ሰዓት እና ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ
|
ጨረታው የወጣው
|
||
|
ከተማ፤ ክ/ከ/ ወረዳ/ቀበሌ |
የባለቤትነት መረጋገጫ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት በካሜ |
||||||||
|
1 |
አቶ ብርሃኑ ኡዲ ዋቆ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት |
ሻኪሶ |
ሻኪሶ ከተማ 02 ቀበሌ |
WMMLMSh/1721 |
672
|
4,378,016.06
|
ሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 4፡00-5፡00 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ሻኪሶ ቅርንጫፍ ዉስጥ |
በድጋሚ |
|
2 |
አቶ ብርሃኑ ኡዲ ዋቆ |
ተበዳሪው |
የመኖሪያ ቤት |
ሻኪሶ |
ቦሬ ከተማ 02 ቀበሌ |
97/2010 |
540 |
1,684,378.89 |
ሐምሌ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከ3፡00-4፡00 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ዉስጥ |
በድጋሚ |
|
3 |
አቶ ብርሃኑ ኡዲ ዋቆ |
ወ/ሮ ሳንበሬ የንግድ ሳፋይ |
የመኖሪያ ቤት |
ሻኪሶ |
ቦሬ ከተማ 02 ቀበሌ |
3694/2000 |
336 |
682,148.90 |
ሐምሌ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከ4፡00-5፡00 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ዉስጥ |
በድጋሚ |
|
4 |
አቶ ብርሃኑ ኡዲ ዋቆ |
ወ/ሮ ሳንበሬ የንግድ ሳፋይ |
የመኖሪያ ቤት |
ሻኪሶ |
ቦሬ ከተማ 02 ቀበሌ |
1432/05 |
216.38 |
622,343.74 |
ሐምሌ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከ8፡00-9፡00/ ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ዉስጥ |
በድጋሚ |
|
5 |
አቶ ብርሃኑ ኡዲ ዋቆ |
ወ/ሮ ሳንበሬ የንግድ ሳፋይ |
የመኖሪያ ቤት |
ሻኪሶ |
ቦሬ ከተማ 02 ቀበሌ |
98/2010 |
360 |
1,706,732.43 |
ሐምሌ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከ9፡00-10፡00 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ ቦሬ ቅርንጫፍ ዉስጥ |
በድጋሚ |
|
6 |
አቶ የግል ብርሃኑ አይችሉም |
ተበዳሪው |
የንግድ ቤት |
አሰላ |
አሰላ ከተማ ሁንዴ ጉዲና (04) ቀበሌ |
9084/30/96 |
364 |
4,912,927.43 |
ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከ 4፡00-500 ሰዓት ኦሮሚያ ባንክ አሰላ ቅርንጫፍ ውስጥ |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
የሐራጅ ደንቦች
1.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በኦሮሚያ ባንክ ስም አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት ይካሄዳል። ባለ ዕዳዎቹ ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
3. የተጨራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝግያ ስዓት 5 ደቅቃ በፊት ይጠናቀቃል። የጨረታ መጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ አስኪለይ ደረስ ጨረታው የሚቀጥል ይሆናል። በጨረታው ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ከባንኩ ህግ አገልግሎት ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
4. ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል
5. በባንኩ ብድር ፖሊሲ መሰረት የሚፈለገውን ማስረጃ አሟልቶ ለቀረበ የጨረታ አሸናፊ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል።
6.ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የስም ማዘወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
7.ውዝፍ የሊዝ ክፍያ በተመለከተ ከእዳ ተመላሽ ብር ካለ ከተመላሽ ብር ላይ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ ብር ከሌለ ግን የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያን እና ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል።
8. ተጨራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ለመጎብኘት ይችላሉ።
9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 557 13 72 ዋና መ/ቤት ሕግ አገልግሎት ወይም ለተ.ቁ 1-5 በ 046-3340389/ 0369 ኦሮሚያ ባንክ ሻኪሶ ቅርንጫፍ፣ ለተ.ቁ 8 በ0223-31-76-55/5/95 ኦሮሚያ ባንክ አስላ ቅርንጫፍ ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
10. ባንኩ ጨረታውን በማንኛውም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ.