Addis Zemen (Jun 07, 2026)
የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ቁፕር– EMC/OT/NCB/02/2018
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን በዋናው መሥሪያ ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኘውን አዲስ ዋየር መሸ (Wire mesh) እና ድራም ስክሩበር መለዋወጫ (drum scrubber spare parts) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የመጫረቻ ሰነድ የሚቀርብበትና የሚዘጋበት የመጨረሻ ቀን |
የመጫረቻ ሰነድ የሚከፈትበት |
||
|
ቀን |
ሰዓት |
ቀን |
ሰዓት |
||||
|
1 |
Wire Mesh ባለ 3 mm Length 25 meter, width 1 meter, material stainless steel, thickness) |
ጥቅል/roll |
10
|
16/10/2018
|
4:00 |
16/10/2018
|
4:30 |
|
2 |
የድራም ስሩበር መለዋወጫ (Drum scrubber spare parts) |
ሴት/set |
1 |
16/10/2018 |
4:00 |
16/10/2018 |
4:30 |
በዚሁ መሰረት ተጫራቾች ለመወዳደር ሲመጡ ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች
1. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የግዥ ዓይነት በዘርፉ ለ2018 በጀት ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (Value added tax) ተመዝጋቢ መሆናቸውን፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)፣ እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችላቸው ከገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የሚሰጥ የታከስ ከሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ በስተመጨረሻ በተገለጸው አድራሻ በቢሮ ቁጥር ብሎክ 2 በግንባር በመቅረብ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 / ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ሶፍት ኮፒ (soft copy) መውሰድ ይችላሉ
2. ተጫራቾች ግዥ የሚፈጽሙበትን 2% (2 በመቶ) በኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን ስም (Ethiopian Mineral Corporation) የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታው አሸናፊዎች ከታወቀ በሶስተኛው ቀን በማስታወቂያ ቦርድ ይለጠፋል።
3. የጨረታ አሸናፊዎች ባስገቡት ዝርዝር መሰረት ገንዘቡን ከከፈሉበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ውስጥ ንብረቱን ማንሳት አለባቸው። የጭነት ማጓጓዣ የማቅረብ ኃላፊነት የገዥ ይሆናል። ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በኋላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሠነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
4. ተጫራቾች በመጫረቻ ሠነዳቸው ላይ ሶስት ማህተም ያረፈበት በማድረግ በፖስታው ጀርባ ላይ የድርጅታቸውን ስም፣ የጨረታውን ሎትና ዓይነት፤ ሙሉ አድራሻቸውን ጽፈው እና ፈርመው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤
5. ጨረታው የሚዘጋው እና የሚከፈተው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀን መሰረት ሲሆን የመዝጊያ እና መክፈቻ ቀኑ በበዓል ቀን ከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
6. ተጫራቾች በሚሰጡት የዕቃ ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስን (VAT) የማካተት ግዴታ አለባቸው ነገር ግን ተጫራቹ የተጨማሪ እሴት ታክስን ካላካተቱ ኮርፖሬሽኑ ተጫራቹ በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ቫትን ጨምሮ ይወሰዳል።
7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡– 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ በስልክ ቁጥር 09 11 62 22 63 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን