የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ዓመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት ስለፈለገ አግባብነት ያለው የስራ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ የሒሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ዓመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት ስለፈለገ አግባብነት ያለው የስራ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ የሒሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


Reporter (Jun 07, 2026)

የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ዓመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት ስለፈለገ አግባብነት ያለው የስራ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ የሒሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አምስት የሥራ ቀናት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት በጨረታ መሳተፍ የሚቻል መሆኑን ያሳውቃል

አድራሻ

የኢትዮጵያ ሲቪስ አቭዬሽን ባለስልስጣን ቅጥር ግቢ

ስልክ ቁጥር፡– 0912797044/0911070900

ሜል፡Eatca1988@Gmail.com

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *