ጎህ ቤቶች ባንክ አ.ማ. የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ጎህ ቤቶች ባንክ አ.ማ. የባንክ አክሲዮኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Jun 07, 2026)

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ጎህ ቤቶች ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን የባንክ አክሲዮኖችን በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል፡፡

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን አክሲዮን የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በጎሕ ቤቶች ባንክ (አ.ማ) ስም በማሰራትና ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል ይኖርበታል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው አክሲዮን ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ካሉ ገዥ ይከፍላል፡፡
  • የጨረታው ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 02 የቀድሞው ጃፓን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኝ አዳራሽ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0987272335 ወይም 0116687390 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

የተበዳሪው ስም

የመያዣ

ስጪ ስም

አክሲዮኑ የሚገኝበት ባንክ

የአክሲዮኑ ብዛት

 

የአንዱ አክሲዮን ዋጋ በብር

 

የጨረታ መነሻ

ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት

ቀንና .

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታው ሰዓት

የአክሲዮን ሰርተፍኬት ቁጥር

አቶ ዮሴፍ ምስጋኑ

ተበዳሪዉ

አቢሲንያ ባንክ .

33,463

1,600.00

53,540,800.00

 

 

 

ሰኔ 15 ቀን 2018 ..

300 330

330 400

08538

ፀሐይ ባንክ .

25,000

1,000.00

 

25,000,000.00

400 430

430 500

00686

20,000

20,000,000.00

500 530

530 600

00688

/ ሄርሜላ ኩራባቸው

ፀሐይ ባንክ .

25,000

25,000,000.00

730 800

800 -830

00687

 

 

ኬቲ ሮብሰን ትሬዲንግ /የተ/የግ/

አቶ ዮሴፍ ምስጋኑ

አባይ ባንክ ..

42,328

42,328,000.00

830 900

900 930

12502

ፀሐይ ባንክ ..

 

5,000

5,000,000.00

930 1000

1000 -1030

00684

/ ሄርሜላ ኩራባቸው

ፀሐይ ባንክ ..

25,000

25,000,000.00

1030 1100

1100 1130

00685

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *