Addis Zemen (Jun 09, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር DCE/SC/171/18
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የPavigym Floor Tile ግዥ ለመፈፀም ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም፡
|
ተ.ቁ |
የዕቃው ዝርዝር |
መጠን |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
|
1. |
የPavigym Floor Tile ዕቃ |
በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው ዝርዝር መሠረት |
18/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 |
18/10/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 |
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት ይኖርበታል፡፡
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመከፈል ዘወትር በስራ ስዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋበት ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ በሚገኘው አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተቀመጠው መሰረት የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል፡፡
5. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀከት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡– የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B
ለበለጠ መረጃ፡– 0118-95-98-10 ወይም 0911-72-62-33
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ