Addis Zemen (Jun 09, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቤተር ላይፍ ፎር ጀኔሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን ሀገር በቀል የሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን እንደ እ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር አወዳድረን ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
1ኛ. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
2ኛ. በዘርፉ የተሻለ ልምድ እና የሙያ ፍቃድ ያላቸው
ማስታወሻ፡ ኦዲት የሚደረገው ፋይል 1 አቃፊ መሆኑን ተገንዝባቸሁ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያችውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ የድርጅቱ ዋና ቢሮ በሚገኝበት ሃዋሳ አረብ ሰፈር መቻል ህንጻ ቢሮ ቁጥር 204 በአካል ወይም በድርጅቱ ፖስታ ሳጥን ቁጥር ቤተር ላይፍ ፎር ጀኔሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን 1H3uOQ፣ 0998771066 ሃዋሳ እንድታመለክቱ እንጠይቃለን፡፡
ማሳሰቢያ፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ቤተር ላይፍ ፎር ጀኔሬሽን ቻሪቲ ኦርጋናይዜሽን