የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service)፣ ለሠራተኛ ካፍቴሪያ፣ ለኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል እና ላውንጅ አገልግሎት የሚውል የተፈጨ እና የተቆላ ቡና አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የሦስት (3) ዓመት ውል በመግባት አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service)፣ ለሠራተኛ ካፍቴሪያ፣ ለኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል እና ላውንጅ አገልግሎት የሚውል የተፈጨ እና የተቆላ ቡና አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የሦስት (3) ዓመት ውል በመግባት አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Jun 08, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር:- SSNT-T621

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ መስተንግዶ (onboard service) ለሠራተኛ ካፍቴሪያ፣ ለኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል እና ላውንጅ አገልግሎት የሚውል የተፈጨ እና የተቆላ ቡና አምራች ድርጅቶችን አወዳድሮ የሦስት (3) ዓመት ውል በመግባት አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል። ስለዚህ ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡

1.በአገልግሎቱ ዘርፍ ለመሠማራት ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው 2018 . የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ እና ከታክስ እዳ ነጻ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል (TIN) ምዝገባ ወረቀት ያለው) የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፣ ሁለት (2) ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው ተጫራች በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ ሁለት መቶ ብር (ብር 200.00) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277 (E-99) ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T621 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ቅጂውን (scan copy) በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ይችላሉ።

3.በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት ሦስት መቶ ሺህ ብር (300,000.00ብር) የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ .. (CPO) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስም ማስያዝ አለበት። ከማንኛውም ኢንሹራንስ እና ውስንነት ያለው (Conditional) የሚቀርብ ዋስትና ተቀባይነት ፋይናንሻል)

4. ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን ዋናውን እና ኮፒውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ሰኔ 29 ቀን 2018 . 230 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 9:00 ሰዓት ይከፈታል።

ለተጨማሪ ማብራሪያ:-

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ

ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ዋና መሥሪያ ቤት

ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ነን ቴክኒካል ክፍል

ብርቱካን ሰሙ

ስልክ ቁጥር፡ 011-517-4552

ሜይል: birtukcns@ethiopicncirlines.com

አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *